1 ፕሮፎርማው እስከ 07/08/2011ዓ/ም ሰዓት 8፡30 ሰዓት ለግዢ ፈፃሚ መ/ቤት ኣድራሻችን እንዳማርያም ቤተ ክርስትያን ኣካባቢ ኣዲሱ ህንፃ ኦፕሬሽን ኣግኣዚ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 034 መድረስ ያለበት ሆኖ በተመሳሳይ ቀን 9፡00 ሰዓት ከሰዓት በኃላ ይክፈታል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስ.ቁጥር 0342-408757 መደወል ይቻላል፡