የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ከዚህ በታች የተጠቀሱት ስራዎች ማሰራት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፡፡

መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 7, 2011 8:30 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 8, 2011 9:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ማክሰኞ ሚያዝያ 1, 2011
posted:ከ 7 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed

1 ፕሮፎርማው እስከ 07/08/2011ዓ/ም ሰዓት 8፡30 ሰዓት ለግዢ  ፈፃሚ መ/ቤት ኣድራሻችን እንዳማርያም ቤተ ክርስትያን ኣካባቢ ኣዲሱ ህንፃ ኦፕሬሽን ኣግኣዚ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 034 መድረስ ያለበት ሆኖ በተመሳሳይ ቀን 9፡00 ሰዓት ከሰዓት በኃላ ይክፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስ.ቁጥር 0342-408757 መደወል ይቻላል፡

የጨረታ ምድብ

s