ተዘግቷል

የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ የተቋቋመለትን ዓላማ በተቀናጀ የሚዲያና ኮሚኒኬሽን ሥራ በመሥራት ወጥ የሆነ ግንዛቤ ለመፍጠር በዘጋቢ ፊልምና በማስታወቂያ ሥራዎች በማስታወቂያ ዝግጅትና ስርጭት በቂ ልምድና ማስረጃ የሚያቀርብ፤በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ሠርቶ ማጠናቀቅና ማቅረብ የሚችል ድርጅት በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

መዝግያ ቀን 16ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ16ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡15
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ12,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን