ስለኛ

በተሻለ እናሳውቆዎታለን

ብዛዕባ ምልክታ ጨረታ

ይህንን እንደ መልካም እድል በመውስድ ትንሽ ስለ ምልክታ.ኮም የጨረታ ማንቅያ አገልግሎት (MTAS) እንገርዎት። በማስታወቂያ ቦርዶች፣ በጋዜጣ እና በሬድዮ ሚነገሩ የጨረታ ማስታወቅያዎች ለመሰብሰብ ብዙ ችግሮች እንደሚገጥምዎትና በንግድዎ ጋሬጣ እንደሚሆንዎት በሚገባ እናውቃለን። ለእዚህ ዓላማ, እያንዳንዱን ጋዜጣ በየቀኑ ማንበብ, ሬድዮ መከታተል፣ እየተዛዛሩ በማስታወቂያ ቦርዶች ማንበብ ይኖርቦታል፣ በእርግጥ በጣም ከባድ ሥራ እንደሆነ ጥርጥር የለውም። አሁን በዚህ ረገድ ያሉዎትን ችግሮች ለመፍታት የተዘጋጀን ድርጅት ነን። በትግራይ ክልልና ኣካባቢ በሚወጡት በሁሉም ዓይነት ጋዜጦች, በክልል ሬዲዮዎች እና ማስታወቂያዎች ቦርድ ላይ የታተሙ የሚወጡ የጨረታ ማስታወቅያዎች ሁሉንም አስፈላጊ ሰነዶችን ጨምሮ በማዘጋጅነት ልስርዎ በሚመች መንገድ በማቅረብ, ሁሉንም ዓይነት ጨረታዎችን(ግልፅ፣ ውሱን፣ፕሮፎርማ), የመንግስት እና የግል ኩባንያዎች የሚያወጡት የጨረታ ማስታወቅያዎች ለንግድ ድርጅትዎ ወይም እንደ ፍላጎትዎ አልያም ለግዢዎች ልንሰጥዎ እንችላለን. ከ 13+ አመት በላይ በዚህ አገልግሎት ውስጥ ነን, እና በቡድን ስራችን የተነሳ, ኩባንያችን በትልቅነቱ በጣም ልምድ እና አስተማማኝ ነው። በዚ ዘርፍ ተወዳዳሪና የተቆራኘ ልምድ ባላቸው ባለሙያወዎች በመታገዝ ለደንበኞቻችንን በተሻለ መንገድ ተፎካካሪ እና ብቁ እናረግዎታለን። ለዚህ ነው ለደንበኞቻችን የላቀ ጥራት ያለው ኣገልግሎት የምንሰጠው።

8,465
Clients Served
10,841
Organizations
20,000+
No. of Bids
80,740
SMS Sent

ንምንታይ ምልክታ ጨረታ?

Why Choose Us

Every tender is a new opportunity. We deliver alerts and information you can trust – not just raw data.

Our Mission

To empower businesses that lack access to tender information – ensuring no capable company misses out due to lack of awareness.

What You Get

All relevant new tenders delivered via SMS, Email, or both – guaranteed not to miss any opportunity that matches your interests.

Ready to Never Miss a Tender Again?

Call us today at +251 09 14033474/09 14702952 or email [email protected]

ኣድራሻችን →

What Our Clients Say

s