የኣላማጣ ከተማ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክርቤት ለተለያዩ ፕሮግራም ኣገልግሎት የሚሆን ትልቁ ነጭ ድንኳን (White big curve stand tent/8m*20 m ለመግዛት በእንቅስቃሴ ላይ የሚገኝ ሲሆን በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።
መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 8, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ቦታ ኣላማጣ
ባሉበት ቦታ ሁኖው ድርጅትዎ የሚመለከቱ ጨረታዎት በኤስ.ኤም.ኤስ /ኣጥር የፅሁፍ መልእክት/ መከታተል ይችላሉ።
ጨረታ በተለቀቀበት ቅፅበት ማስታወቅያው ሞባይዎ ጋ ይደርሳል -- ለዚ እንዲከፍሉት ሚጠየቁት ብር 400 ብቻ ነው::