ተዘግቷል

የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሪጅኑ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን ለምሳሌ ተሽከርካሪ ወንበር፣ አግድም ወንበር፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የተለያዩ ወንበሮች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ባትሪ፣ ጫማ፣ የሞተር ዘይት፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የስቴሽነሪ /የጽህፈት መሳሪያዎች/ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ነሐሴ 28, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትነሐሴ 28, 2017 4:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ10,000
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም ከተያዘ በጀት ከተያዘ የሰራቶች ዩኒፎርም (ሴፍቲ ጫማ) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች የምታሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች (ተጫራቾች) እንድትወዳደሩ እናሳውቃለን፡፡

መዝግያ ቀን ታኅሣሥ 24, 2016 5:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 24, 2016 5:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ5,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን