ተዘግቷል

ሱር ኮንስትራክሽን ሓለፈነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አወዳድሮ ለመካራየት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ጥቅምት 25, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥቅምት 25, 2018 4:01 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ50,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

ሱር ኮንስትራከሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በተለያዩ ፕሮጀክቶች ላሉት ሥራዎች የተለያዩ ትራንስፖርቶች ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

መዝግያ ቀን ጥቅምት 20/2013 ዓ.ም እስከ 11፡00 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥቅምት 20/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ100,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በስሩ ለሚገኙት የመንገድ ጥገና ዲስትሪክቶች (አዲግራት፣ እለምገና ፣ ኮምቦልቻ ፣ ደብረማርቆስ ፣ ድሬደዋ፣ ጎንደር፣ ጅማ፣ ነቀምት፣ ሻሸመኔ እና ሶዶ) ላይ ለሚያከናውናቸው የጥገና ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን (ዳምፕ ትራክ፣ዶዘር፣ግሬደር፣ ኤክስካቫተር ባለ ጃክ ሀመር፣ኤክስካቫተር ባለ ጎማ ፣ የውሀ ቦቴ ተሸካሚ ተሽከርካሪ፣ ሎደር፣ ቼይን ኤክስካቫተር እና ሮለር) በአገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ነሐሴ 8, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትነሐሴ 8, 2012 4:15 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ10,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ጋብዮን፣ Crawler Bulldozer፣Hydraulic Excavator፣ ኤሌክትሮኒክስ /IT/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን መጋቢት 22, 2012 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመጋቢት 22, 2012 3:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን