በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት በቀረበው ስፔስፊኬሽንና ከዚህ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መሰረት ለመቐለ ዓዲ ግራትና ሽረ ከተሞች በERCSICRC Cooperation የበጀት ድጋፍ የኣምቡላንስ ጥሪ ማእከል ዕቃዎች (Office Equipment including Furniture & IT Equipment) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 26, 2018 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ትራንስ ኢትዮዽያ ሃ/የ/የግ/ማሕበር መቐለ በሚገኘው ዋና ቢሮ ቤት በተለያዩ ቦታዎች የደህንነት ካሜራ (Security Camera) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ገዝቶ ለማስገጠም ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ግንቦት 12, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የእቃዎች አቅርቦት ግዥ፣ ኮንስትራክሽን ስ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በየ ሎቱ የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት ይለያያል ቦታ ኣክሱም ተጨማሪ አንብብ
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሰዓት መቆጣጠሪያ የጣት አሻራ ማሸን ግዥ መፈፀም ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥር 15, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎች አ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀንና ዓ/ም ጀምሮ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀን ሆኖ በጨረታ ሰነድ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ቦታ ኣክሱም ተጨማሪ አንብብ
መስራቤታችን ለከተማችን ልማታዊ ሴፍቲኔት አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኣይነት የድህንነት መጠበቅያ እቃዎች ጫማዎች እና ጓንት እንዲሁም የእጅ መሳርያ(Hard tools ) እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::መዝግያ ቀን: መስከረም 10, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
አክሱም የኒቨርሲቲ የተለያዩ የዕቃ አቅርቦት ግዥ በግልጽ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ነሐሴ 1, 2016 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ኣክሱም ተጨማሪ አንብብ
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር : የትግራይ ክልል _ ቅ/ጽ/ቤት ለሚያካሂደው PERCS/NLRC Multi Sector Tigray Crisis Emergency Response Project አገልግሎት የሚውሉ የተለያዪ የቢሮ የፐ እና የኤሌክትሪክ እቃዎች በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: ሰኔ 18, 2016 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙኃን ኤጀንሲ ግዥና ንብረት ኣሰተዳደር ለ2016 በጀት አመት የሬድዮና ብሮድካስት ተዛማጅ እቃዎች በሀገር ኣቀፍ ደረጃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።መዝግያ ቀን: ሰኔ 6, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ዓይደር-ኮምፐርሄንሲቭ እስፔሻላዝድ ሆስፒታል ኮምፒውተርና ፕሪንተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ግንቦት 26, 2016 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ