ተዘግቷል

ሱር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በተለያዩ ፕሮጀክቶች ላሉት ስራዎች የተለያዩ ማሽኖች ለመከራየት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ኅዳር 13, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትኅዳር 13, 2011 4:30 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋኣልተጠቀሰመ
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቐለ ከተማ ዳዕሮ ኣካባቢ በሚያስገነባው የጋራ መኖሪያ ኣፓርታማ ግንባታ የሚውል ሎደር ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል ስለሆነ ከዚህ በታች የተገለፁ መመዘኛ የምታሟሉ ኣከራዮች ሎደር ከነዳጁ በሰዓት የምታከራዩበትን ዋጋ ከቫት በፊት ወይም ከቫት በኃላ ብላችሁ በመጥቀስ መወዳደር ይችላሉ።

መዝግያ ቀን መስከረም 23, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመስከረም 23, 2011 4:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ (ኤች ዲ ቪ ኤል ቢዝነስ ዩኒት) ከዚህ በታች በተዘረዘረዉ መስፈርት መኪና ተከራይቶ የተለያዩ ጭነቶች በኣይሱዙ : በኤፍ ኤስ አር : በትራክ ትረያለር እና በሃይቢድ ከመቐለ - አዲስ አበባ እና እንዲሁም ከመቐለ-ገላን ዉል አስሮ ለማጓጓዝ ስለሚፈልግ በጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉና የሚከተሉት መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባነያችን ይጋብዛል

መዝግያ ቀን መስከረም 8, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመስከረም 8, 2011 8:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

ፕሮጀክታችን መቀሌ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል Excavation ፕሮጀክት ስራ ማሰራት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን የካቲት 3, 2010 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየካቲት 3, 2010 4:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ5,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን