የትግራይ ክልል መንገድ ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ በ 2008 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚዉሉ ገልባጭ መኪና፣ ሎደር ፣ግሬደር ፣ሮለርና ፣የዉሃ ቦቴ በግልፅ ለመከራየት ይህ ግልፅ ጨረታ አዉጥተዋል
መዝግያ ቀን: ጥር 7, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ቦታ መቐለ
ባሉበት ቦታ ሁኖው ድርጅትዎ የሚመለከቱ ጨረታዎት በኤስ.ኤም.ኤስ /ኣጥር የፅሁፍ መልእክት/ መከታተል ይችላሉ።
ጨረታ በተለቀቀበት ቅፅበት ማስታወቅያው ሞባይዎ ጋ ይደርሳል -- ለዚ እንዲከፍሉት ሚጠየቁት ብር 400 ብቻ ነው::