የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሙስሊ ባዳ፤ መቀሌ አዲጉደም ውቅሮ፤ መቀሌ ዳንጉላት ሳምረ ፊናርዋ፤ በለስ መካነብርሃን፣ ነቀምት አውሮፕላን ማረፊያ፤ ኤርታሌ አህመድ ኢላ፤ አዲሽሁ ደላ ሳምረ፣ ጣርማበር ሞላሌ፣ አምቦ ወሊሶ፤ ጨልጨል እና ላሊበላ አበርገሌ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ማሽኖች እና ገልባጭ መኪኖች ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ጥር 14, 2012 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥር 14, 2012 8:15 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ50,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብኣቶች ልማድ ድርጅት /አኢግልድ/ በድረው ጅንኣድ በሚባል የሚታወቅ ድርጅት ኣብርሃ ካስትል ፊት ለፊት የሚገኝ ዕቃ ማለትም ብዛት 6 ኮንቲኖሮች በውስጡ ባዶ ጀሪካኖችን ያሉት በተጨማሪም ደግሞ 7 ኮንቲኖሮች ባዶ የሆኑ ጠቅላላ ድምር የ13 ኮንቲኖሮች በክሬን እቃ ለማንሳት እና ለማውረድ ለ13ቱ ኮንቲኖሮች ከባድ መኪና ባለ ተሳቢ ከአብርሃ ካስትል ፊት ለፊት ጅንኣድ ከነበረበት አንስትን ወደ 05 ቀበሌ ኮንደሚንየም መጨረሻ ታክሲ አጠገብ ለመጓጓዝ ለመጫረት የምትፍልጉ የሚመለከታችሁ ተጫራቾች በሙሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጉና ወረድ ብሎ ህዳሴ ሚስማር ፊት ለፊት አኢግልድ መቀሌ ቅርንጫፍ በሚገኘው ቢሮኣችን በመገኘት ማለትም ከ 11/11/11 እስከ 16/11/2011 ለአምስት ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ ጨረታው የሚከፈትበት ጥዋት ከቀኑ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡

መዝግያ ቀን ሐምሌ 16, 2011 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሐምሌ 16, 2011 3:01 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00
የተለቀቀበት ቀን

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት 11-03B / Massonery Stone/ ስራ ማሰራት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 12/06/2011ዓ/ም ጀምሮ እስከ 16/06/2011ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ድረስ የምትወዳደሩበት ሙሉ ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 16/06/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸውን መመዘኛዎች ከ1-6 ተራ ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ፤

መዝግያ ቀን የካቲት 16, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየካቲት 16, 2011 4:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ5,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00
የተለቀቀበት ቀን
s