ተዘግቷል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎች አቅርቦት ግዥ ከህጋዊ ነጋዴዎች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀንና ዓ/ም ጀምሮ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀን ሆኖ በጨረታ ሰነድ በተገለፀው ቀንና ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትይህ የጨረታ ማስታወቂያ ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀንና ዓ/ም ጀምሮ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀን ሆኖ በጨረታ ሰነድ በተገለፀው ቀንና ሰዓት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ500.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የcyber security & management lab equipment በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:

መዝግያ ቀን በ21ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ21ኛው ቀን ጠዋት በ4፡00 ሰዓት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ50,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ Data Center SLA Renewal with the OEM IP Device Expansion and Configuration Optimization በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን በ16ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ16ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ200,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ መቐለ ቅርንጫፍ በኣዲሱ ቢሮ ቀበሌ 11 የሚገኝ ህንፃ ኢንተርኔት ማስገባት ይፈልጋል።

መዝግያ ቀን ጥር 9, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥር 9, 2011 8:01 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00
የተለቀቀበት ቀን