የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር AK/NU/PPAD/0209/02/2017
አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለፁቱን የእቃዎች አቅርቦት ግዥ ኮንስትራክሽን ስራዎች የማማከር ስራዎችና የሶላር መሰረተ ልማት ከህጋዊ ነጋዴዎችና ኮንትራክተሮች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል።
1, የእቃዎች አቅርቦት ግዥ ዝርዝር
| ተቁ | የጨረታ ሰነድ ቁጥር /ሎት/ | የጨረታ ዓይነት | የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ በብር | የጨረታ ማስከበርያ መጠን በብር |
| 1 | ሎት-21 | የቴክስታይል፣ የጋርመንት እና የፋሽን ዲዛይን ላብራቶሪና ኬሚካል ጨረታ | 500.00 | 45,000.00 |
| 2 | ሎት-22 | የዎርክሾፕና ላብራቶሪ ዕቃዎች ጨረታ | 500.00 | 50,000.00 |
| 3 | ሎት-23 | የሰርቨይ መሳርያዎችና የላብራቶሪ ዕቃዎች ጨረታ | 500.00 | 90,000.00 |
| 4 | ሎት-25 | Water quality laboratory equipment and chemicals | 500.00 | 150,000.00 |
| 5 | ሎት-26 | FECE/electrical, Networking and Computer maintenance laboratory equipment ጨረታ | 500.00 | 60,000.00 |
| 6 | ሎት-28 | Generator and maintenance ጨረታ | 500.00 | 13,000.00 |
| 7 | ሎት-35 | የመአድናት የላብራቶሪ መሳርያዎች ጨረታ | 500.00 | 120,000.00 |
| 8 | ሎት 37 | ለግብርና ኮሌጅ የሚያገለግሉ የላብራቶሪ ዕቃዎች ጨረታ | 500.00 | 145,000.00 |
| 9 | ሎት-38 | የፈርኒቸር ዕቃዎች ጨረታ | 500.00 | 200,000.00 |
| 10 | ሎት-39 | የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጨረታ | 500.00 | 250,000.00 |
| 11 | ሎት-40 | Rotary bread baking machine | 500.00 | 150,000.00 |
| 12 | ሎት-41 | የሞንታርቦ ጨረታ | 500.00 | 10,000.00 |
| 13 | ሎት-42 | የተለያዩ የባልትና ምግብ ጥሬ ዕቃዎች ጨረታ | 500.00 | 150,000.00 |
| 14 | ሎት-43 | የተለያዩ ምግብ ጥሬ ዕቃዎች ጨረታ | 500.00 | 150,000.00 |
| 15 | ሎት-44 | የተለያዩ የአትክልት ውጤቶች ምግብ ጥሬ ዕቃዎች ጨረታ | 500.00 | 100,000.00 |
| 16 | ሎት-45 | የፎርኖ ዱቄት ጨረታ | 500.00 | 300,000.00 |
| 17 | ሎት -46 | ነጭ ጤፍና የውጭ አገር ሩዝ ጨረታ | 500.00 | 300,000.00 |
| 18 | ሎት-47 | የሳኒተሪ ማተርያሎች ጨረታ | 500.00 | 100,000.00 |
| 19 | ሎት-48 | የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ጨረታ | 500.00 | 150,000.00 |
| 20 | ሎት-49 | የፅህፈት መሳርያዎችና የት/ት መሳርያዎች ጨረታ | 500.00 | 100,000.00 |
| 21 | ሎት-50 | የክርስትያንና የሙስሊም ስጋ ጨረታ | 500.00 | 150,000.00 |
| 22 | ሎት-51 | የጽዳት ዕቃዎች ጨረታ | 500.00 | 35,000.00 |
| 23 | ሎት-52 | የሰራተኞች ደንብ ልብስ ጨረታ | 500.00 | 16,000.00 |
2. የህንፃ ግንባታ ስራዎች ዝርዝር
| No. | Bid title | Project name | campus | Grade of contractors | Bid document price | Bid security | Procurement type |
| 1 | ሎት- 65 | የፈሳሽ ቆሻሻ ማከሚያ /ትሪትመንት ፕላንት/ | Health campus | WC/GC-1 | 1500.00 | 500,000.00 | NCB |
| 2 | ሎት-80A | የነባር ህንፃዎች እድሳትና ማሻሻያ | Main campus | GC/BC-2 & above | 1500.00 | 500,000.00 | NCB |
| 3 | ሎት 80B | የነባር ህንፃዎች እድሳትና ማሻሻያ ስራዎች | Health and shire campuses | GC/BC-4 & above | 1500.00 | 500,000.00 | NCB |
3.የህንፃ ግንባታ የማማከር ስራዎች ዝርዝር
| No. | Bid title | Project name | campus | Grade of consultant | Bid document price | Bid security | Procurement type |
| 1 | Cons-30 | የረዚደንስ ሃኪሞች ተማሪዎችና የሲኔር ሃኪሞች መኖርያ ህንፃ ሎት-55 ለማማከር | Health campus | Catagory-1 | 1500.00 | 140,000.00 | NCB |
| 2 | Cons-31 | የፈሳሽ ቆሻሻ ማከሚያ ትሪትመንት ፕላንት፣ ሎት 65 ለማማከር | Health campus | Catagory-1 | 1500.00 | 160,000.00 | NCB |
| 3 | Cons-32 | የነባር ህንፃዎች እድሳትና ማሻሻያ ስራዎች ሎት- 80A & 80B | ጤና ሳይንስ ግቢዎች | Catagory-2 and above | 1500.00 | 60,000.00 | NCB |
4. የሶላር መሰረተ ስማት ስራዎችና አቅርቦቶች ዝርዝር
| No. | Bid title | Project name | campus | Bid document price | Bid security | Procurement type |
| 1 | Lot-1 | Procurement of work for supply, installation, testing and commissioning of solar PV system at Aksum main, health, Adwa and shire campuses | Aksum main, health, Adwa and shire campuses | 1500.00 | 500,000.00 | NCB |
| 2 | Lot-2 | Procurement of work for supply, installation, testing and commissioning of solar straight light at Aksum main, health and shire campuses | Aksum main, health and shire campuses | 1500.00 | 500,000.00 | NCB |
ስለዚህ:-