የትግራይ ክልል የአካባቢ ጥበቃና ገጠር መሬት አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት ለኤጀንሲው አገልግሎት የሚውል የፅሕፈት መሳሪያዎች ፣ የኤሌከትሮኒክስ እቃዎች ፣ የህትመት ስራዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፣ የመኪና ወለዋወጫ እቃዎችና የመኪና ጥገና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደስ የአንድ አመት ውል ለማሰር ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥቅምት 6, 2013 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን የጽህፈት ዕቃዎች፣የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌከትሮኒከስ (የICT) ዕቃዎች፣ ደንብ ልብስ ዕቃዎች፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የመኪና እቃ መለዋወጫ (Spare Parts) )በግልፅ ጨረታ አወዳድሮመዝግያ ቀን: ጥቅምት 14, 2013 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የገዋኔ ግብርና ቴ/ሙያ ስልጠና ኮሌጅ በ2013 በጀት ዓመአት ለተለያዩ የስራ እንቅስቃሴ የሚያስፈልጉን እቃዎችን ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመስራት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: ጥቅምት 10, 2013 4:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ኣፋር ተጨማሪ አንብብ
በሰሜን ዕዝ የ23ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ የሲቪል ሰራተኞች አልባሳት፣ ጫማዎችና የእጅ ጓንት፣የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ ፣ የህሙማን ምግብ ፣ የተለያዩ የፅዳት እቃዎች ፣ የአቡጀዲድ ጨርቃ ጨርቆች ፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችና ስፔር ፓርት መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥቅምት 2, 2013 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር ሰሜን ዕዝ 4ኛ ሜ/ክ/ጦር አላቂ የጽሕፈት መሣሪያ፣አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣የህሙማን ማገገሚያ የፋብሪካ ውጤቶችና ጥራጥሬ የወጥ እህሎች፣የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣የዳቦ ማሽንና የጀኔሬተር መለዋወጫ፣የሲቪል ሠራተኞች አልባሳት፣ የወ/ዊ መሣሪያ ዕድሳት፣የተለያዩ የቢሮና የእጅ መሥሪያ ማቴሪያል፣ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥቅምት 3, 2013 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የመኪና ጎማ ግዥ ለመግዛት ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: መስከረም 21, 2013 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ኣፋር ተጨማሪ አንብብ
የአፋር መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በተለያዩ መንገድ ጥገና እና መንገድ ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ቦታ ኣፋር ተጨማሪ አንብብ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የተለያዩ የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ጎማና ባትሪ፣ የዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: መስከረም 26, 2013 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ሱር ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ ማህበር የተለያዩ መለዋወጫዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉና የቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው። በመሆኑም ይህንን ማቅረብ የሚችሉ፡መዝግያ ቀን: መስከረም 25, 2013 5:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ አዲስ አባባ ተጨማሪ አንብብ