ተከዘ ጥልቅ የዉሃ ጉደጋድ ቁፋሮ ሓ/የ/ዉል/ማሕበር ከዚህ በታች ያሉትን የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገመዝግያ ቀን: ጥር 16, 2018 10:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ድርጅታችን ሞገድ ኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ሃላ/የተ/የግ/ማህበር Iriangle Iyre 12*20 እና የሎደር XCMG Tyre 23.5*25 ግልፅ ጨረታ አውዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 1, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ትራንስ ኢትዮጵያ ሃ/የ/የግ/ማሕበር የተለያዩ የከባድ መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ኅዳር 2, 2018 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
Ministry of Revenue wants to Procure of Spare Part Mekelle 2018መዝግያ ቀን: ጥቅምት 9, 2018 10:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ድርጅታችን ትግራይ የውሃ ስራዎች ጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች ያሉትን የመኪና እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ መዝግያ ቀን: ነሐሴ 28, 2017 4:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ድርጅታችን ትግራይ የውሃ ስራዎች ጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የቅየሳ መሳርያዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ አስፈላጊውን የካሌብሬሽንና የጥገና ስራዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ስለፈለገ ከዚህ በታች ያለ መስፈርቶችና ግዴታዎች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን፡፡መዝግያ ቀን: ነሐሴ 20, 2017 4:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሪጅኑ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን ለምሳሌ ተሽከርካሪ ወንበር፣ አግድም ወንበር፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የተለያዩ ወንበሮች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ባትሪ፣ ጫማ፣ የሞተር ዘይት፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የስቴሽነሪ /የጽህፈት መሳሪያዎች/ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ነሐሴ 28, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት/ DRDIP-2 / በ 2017 ዓ/ም በክልል ማስተባበርያ ዩኒት ለተመደቡት ተሽከርካሪዎች በያዘው በጀት መሰረት የ DRDIP-2 ታ.ቁ ኢት 4-10580 ሞዴል HZJ76L RKS የ ታቁ ኢት ፋ 15294 ሞዴል Kun 25t እና ታቁ ትግ 4-02379 ሞዴል Zeru rich አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችና ጎማ ከታች በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል። መዝግያ ቀን: ግንቦት 14, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ