ሱር ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ ማህበር የተለያዩ መለዋወጫዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉና የቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው። በመሆኑም ይህንን ማቅረብ የሚችሉ፡
መዝግያ ቀን: መስከረም 25, 2013 5:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ቦታ አዲስ አባባ
ባሉበት ቦታ ሁኖው ድርጅትዎ የሚመለከቱ ጨረታዎት በኤስ.ኤም.ኤስ /ኣጥር የፅሁፍ መልእክት/ መከታተል ይችላሉ።
ጨረታ በተለቀቀበት ቅፅበት ማስታወቅያው ሞባይዎ ጋ ይደርሳል -- ለዚ እንዲከፍሉት ሚጠየቁት ብር 400 ብቻ ነው::