የወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት ለ2007 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ የየለያዩ ዕቃዎች ማለትም ምድብ 1 የስቴሽነሪ ዕቃዎች, ምድብ2 የፅዳት ዕቃዎች, ምድብ3 የህትመት ዕቃዎች , ምድብ 4 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች , ምድብ 5 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች , ምድብ 6 የህንፃ መሳርያ ዕቃዎች , ምድብ 7 የመለዋወጫ ዕቃዎች , ምድብ 8 ባርቲና ጎማ ከነ ካላማደሪያ በግልፅ መዝግያ ቀን: ኅዳር 15, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ ወልቃይት ተጨማሪ አንብብ
ድርጅታችን ትግራይ የዉሃ ስራዎች ጥናት ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ለ2007 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚገለልባቸዉ ከዚህ በታች ያሉትን::መዝግያ ቀን: ጥቅምት 30, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለተለያዩ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ኤፍ ኤም ሬዲዩ ኣክሰሰሪ : ፈርኒቸር :ካርታመ :የመኪና ስፔር : የመኪና ጎማ : የመኪና ደኮረሽንና : የሞተርሳይክል ስፔር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::መዝግያ ቀን: ኅዳር 6, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የኢትዮጽያ ንግድ ባንክ አግአዚ ቅርንጫፍ 1 አገልግሎት የሰጡ ጎማዎች 2 አገልግሎት የሰጡ ወንበሮች ጠረዛዎችመዝግያ ቀን: ጥቅምት 18, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የሰሜን ሪጅን ቴሌኮም መቀሌ የመኪና ጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ አቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::መዝግያ ቀን: መስከረም 27, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ባንካችን ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ባንክ ብዛታቸዉን 17 የሆኑ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥመዝግያ ቀን: መስከረም 9, 2007 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ