በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ዕቃ መለዋወጫ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት ማከእከላዊ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 25, 2016 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ቦታ መቐለ
ባሉበት ቦታ ሁኖው ድርጅትዎ የሚመለከቱ ጨረታዎት በኤስ.ኤም.ኤስ /ኣጥር የፅሁፍ መልእክት/ መከታተል ይችላሉ።
ጨረታ በተለቀቀበት ቅፅበት ማስታወቅያው ሞባይዎ ጋ ይደርሳል -- ለዚ እንዲከፍሉት ሚጠየቁት ብር 400 ብቻ ነው::