በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን ዳይሬክቶሬት በወረዳ ወርዒ ለኸ ነበለት ከተማ የነበለት ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማዕከል ሕንፃ ግንባታ በደረጃ BC5/GC-5 እና ከዚያ በላይ ሥራ ፈቃድ ያላቸው የሥራ ተቋራጮች አጫርቶ ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 17, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ተከታታይ 30 (ሰላሳ) ቀናት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 500,000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የጨረታው መክፈቻ ቀን አልተገለጸም
  • የቤት/ህንፃ ግንባታ
  • Print
  • Pdf

1 በወረዳ ወርዒ ለኸ ነበለት ከተማ የነበለት ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማዕከል ሕንፃ ግንባታ በደረጃ BC5/GC-5 እና ከዚያ በላይ ሥራፈቃድ ያላቸው የሥራ ተቋራጮች አጫርቶ ማሰራት ይፈልጋል።
2 የ2011 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ፣ የኮንስትራክሽን ፍቃድ፣ የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የቫት ምዝገባ ምስክርወረቀት፣ ያለፈው ወር የቫት ዲክላሬሽን እና የቲን ምዝገባ ሰርተፍኬት ማስረጃዎችን ማቅረብ የሚችሉ።
3  የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) በሕግ እውቅና ካለው ባንክ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ዋስትና (Un conditional bank guarantee) ወይምየገንዘብክፍያማዘዣ (CPO) መሠረትብር 500,000 (አምስትመቶብር) ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3 ከላይ የተጠቀሰው የሕንፃ ግንባታ መስፈርቶቹን ለሚያሟሉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ፤ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉትተከታታይ 30 (ሰላሳ) ቀናት ውስጥ ለእያንዳንዱ ሕንፃ ግንባታ የማይመለስብር 500 (አምስት መቶ) በመክፈል የጨረታ ሰነድ በቢሮአችን ቢሮ ቁጥር 191 መግዛት ይችላሉ።
3 ለተጨማሪ ማብራሪያ ወደ ትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 191 በአካል በመቅረብ ወይም በ0344408775 የስልክ መስመር በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

4 ቢሮው ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡

መመለስ
የጨረታ ምድብ
s