የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሳ ሃብት ሴክተር ልማት ፕሮጅክት በተገኘ በጀት ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገዉ ሠንጠረዥ ከዚህ ደብዳቤ ጋር በተጠቀሰዉ ዝርዝር መሰረት የፅሕፈት መሳርያ ዕቃዎች በፕሮፎርማ ብቁና በዘርፊ ህጋዊ ንግድ ካላቸዉ ኣቅራቢዎች ኣወዳድሮ በተቀመጠዉ መግለጫ መሰረት መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መስከረም 26, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 30, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 30, 2012 4:30 ጥዋት
  • የጽህፈት መሳሪያዎች
  • Print
  • Pdf

1 ፕሮፎርማ ሰነድ እስከ 30/01/2012ዓ/ም 3፡30 ሰዓት ባለዉ ግዜ ማቅረብ ይቻላል

2 ተወዳዳሪዎች የድርጅታቹህ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ የቲን መለያ ቁጥርና ለቫት ተመዝጋቢ ቫት ሰርትፊኬት

3 ፕሮፎርማ 30/01/2012 ዓ/ም 4፡30 ሰዓት ይከፈታል

ለበለጠ መረጃ 03 11 10 36 63  መጠየቅ ይቻላል

መመለስ
የጨረታ ምድብ
s