የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሳ ሃብት ሴክተር ልማት ፕሮጅክት በተገኘ በጀት ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገዉ ሠንጠረዥ ከዚህ ደብዳቤ ጋር በተጠቀሰዉ ዝርዝር መሰረት የፅሕፈት መሳርያ ዕቃዎች በፕሮፎርማ ብቁና በዘርፊ ህጋዊ ንግድ ካላቸዉ ኣቅራቢዎች ኣወዳድሮ በተቀመጠዉ መግለጫ መሰረት መግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን: መስከረም 30, 2012 3:30 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 30, 2012 4:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሰኞ መስከረም 26, 2012
posted:ከ 7 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed

1 ፕሮፎርማ ሰነድ እስከ 30/01/2012ዓ/ም 3፡30 ሰዓት ባለዉ ግዜ ማቅረብ ይቻላል

2 ተወዳዳሪዎች የድርጅታቹህ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፣ የቲን መለያ ቁጥርና ለቫት ተመዝጋቢ ቫት ሰርትፊኬት

3 ፕሮፎርማ 30/01/2012 ዓ/ም 4፡30 ሰዓት ይከፈታል

ለበለጠ መረጃ 03 11 10 36 63  መጠየቅ ይቻላል

የጨረታ ምድብ

s