የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሙስሊ ባዳ፤ መቀሌ አዲጉደም ውቅሮ፤ መቀሌ ዳንጉላት ሳምረ ፊናርዋ፤ በለስ መካነብርሃን፣ ነቀምት አውሮፕላን ማረፊያ፤ ኤርታሌ አህመድ ኢላ፤ አዲሽሁ ደላ ሳምረ፣ ጣርማበር ሞላሌ፣ አምቦ ወሊሶ፤ ጨልጨል እና ላሊበላ አበርገሌ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ማሽኖች እና ገልባጭ መኪኖች ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል

.

የማሽኑዓይነት

የማሽኑ አቅም (Engine power)

ሞዴል/ስሪት

ብዛት

ማብራሪያ

1

ዶዘር

300-350HP

ካት፤ ሌበረር ወይም ከእነዚህ ጋር ተመጣጣኝ

27

የመከላከያ ኮንስ/ኢንተርፕራይዝ ከገልባጭ ውጭ ላሉት ለሁሉም ማሽኖች የነዳጅ ፣ ወጪ ይሸፍናል

2

ግሬደር

140-200HP ሪፐር ያለው

ካት፤ ሳኒ፤ ቮልቮ ወይም ከእነዚህ ጋር ተመጣጣኝ

32

3

ስሙዝ ሲንግል ድራም ሮለር (ባለአንድ)

ከ16 ቶን በላይ

ማንኛውም

34

4

ሺፕፋት ሮለር

ከ16 ቶን በላይ

ማንኛውም

1

5

ኤክስካቫተር በአካፋ

ከ1.5ሜ/ኩብ በላይ 150-250HP

ካት፤ ሳኒ፤ ኮማትሱ፤ ኒውሆላንድ ወይም ከእነዚህ ጋር ተመጣጣኝ

38

6

ኤክስካቫተር በድንጋይ መስበሪያ

ከ1.5ሜ/ኩብ በላይ 150-250FP፥

ካት፤ ሳኒ፤ ኮማትሱ፤ ኒውሆላንድ ወይም ከእነዚህ ጋር ተመጣጣኝ

6

7

የውሃ ቦቴ

ከ13,000 ሊትር በላይ (የውሃ መርጫ ያለው)

ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ

68

8

የድንጋይ መሰርሰሪያ (ድሪሊንግ-ሪግ/ለካባ ስራ) (wagon Drill)

እስከ 6 ሜትር መቆፈር የሚችል

ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ

5

9

ሎደር

150-250HP

ካት፤ ሌበረር ወይም ከእነዚህ ጋር ተመጣጣኝ

20

10

ገልባጭ መኪኖች

ለድንጋይ ለአፈር ገረጋንቲ ጠጠርና ቤዝኮርስ ማመላለሻ

ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ

222

11

የነዳጅ ቦቴ (Fuel truck)

17,000 ሊትር እና በላይ

ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ

5

ሆነም።

  1. 1. ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የታክስ ክሊራንስ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
  2. 2. ተጫራቾች ለጨረታማስከበሪያብር 50,000.00 /ሃምሳሺህ/ በድርጅታችንትክክለኛስም (Defence Construction Enterprise) በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም ቅድመ ሁኔታ ላይ “ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንት (Unconditional Bank Guarantee) ማስያዝ ይኖርበታል::
  3. 3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስብር 200.00 (ሁለትመቶብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥ የሥራ ሂደት ቢሮ መግዛት ይቻላል::
  4. 4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ጥር 14/2012 .ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  5. 5. ጨረታው ጥር 14/2012 .ከቀኑ 800 ሰዓትላይተዘግቶ 815 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::
  6. 6. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡- የመከላከያኮንስትራክሽንኢንተርፕራይዝ

የቀጥታስልክቁጥር 0114-40-34-34 ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72

E-mail አድራሻ [email protected]

የድህረገፅአድራሻwww.dce-et.com

.. 3414

ፋክስ.0114-40-04-7/0114-42-07-46

ወሎሰፈርየቀድሞውኖሬላግቢ

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s