የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሙስሊ ባዳ፤ መቀሌ አዲጉደም ውቅሮ፤ መቀሌ ዳንጉላት ሳምረ ፊናርዋ፤ በለስ መካነብርሃን፣ ነቀምት አውሮፕላን ማረፊያ፤ ኤርታሌ አህመድ ኢላ፤ አዲሽሁ ደላ ሳምረ፣ ጣርማበር ሞላሌ፣ አምቦ ወሊሶ፤ ጨልጨል እና ላሊበላ አበርገሌ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ማሽኖች እና ገልባጭ መኪኖች ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል
ተ.ቁ | የማሽኑዓይነት | የማሽኑ አቅም (Engine power) | ሞዴል/ስሪት | ብዛት | ማብራሪያ |
1 | ዶዘር | 300-350HP | ካት፤ ሌበረር ወይም ከእነዚህ ጋር ተመጣጣኝ | 27 | የመከላከያ ኮንስ/ኢንተርፕራይዝ ከገልባጭ ውጭ ላሉት ለሁሉም ማሽኖች የነዳጅ ፣ ወጪ ይሸፍናል |
2 | ግሬደር | 140-200HP ሪፐር ያለው | ካት፤ ሳኒ፤ ቮልቮ ወይም ከእነዚህ ጋር ተመጣጣኝ | 32 | |
3 | ስሙዝ ሲንግል ድራም ሮለር (ባለአንድ) | ከ16 ቶን በላይ | ማንኛውም | 34 | |
4 | ሺፕፋት ሮለር | ከ16 ቶን በላይ | ማንኛውም | 1 | |
5 | ኤክስካቫተር በአካፋ | ከ1.5ሜ/ኩብ በላይ 150-250HP | ካት፤ ሳኒ፤ ኮማትሱ፤ ኒውሆላንድ ወይም ከእነዚህ ጋር ተመጣጣኝ | 38 | |
6 | ኤክስካቫተር በድንጋይ መስበሪያ | ከ1.5ሜ/ኩብ በላይ 150-250FP፥ | ካት፤ ሳኒ፤ ኮማትሱ፤ ኒውሆላንድ ወይም ከእነዚህ ጋር ተመጣጣኝ | 6 | |
7 | የውሃ ቦቴ | ከ13,000 ሊትር በላይ (የውሃ መርጫ ያለው) | ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ | 68 | |
8 | የድንጋይ መሰርሰሪያ (ድሪሊንግ-ሪግ/ለካባ ስራ) (wagon Drill) | እስከ 6 ሜትር መቆፈር የሚችል | ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ | 5 | |
9 | ሎደር | 150-250HP | ካት፤ ሌበረር ወይም ከእነዚህ ጋር ተመጣጣኝ | 20 | |
10 | ገልባጭ መኪኖች | ለድንጋይ ለአፈር ገረጋንቲ ጠጠርና ቤዝኮርስ ማመላለሻ | ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ | 222 | |
11 | የነዳጅ ቦቴ (Fuel truck) | 17,000 ሊትር እና በላይ | ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ | 5 |
ስለሆነም።
- 1. ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የታክስ ክሊራንስ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
- 2. ተጫራቾች ለጨረታማስከበሪያብር 50,000.00 /ሃምሳሺህ/ በድርጅታችንትክክለኛስም (Defence Construction Enterprise) በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም ቅድመ ሁኔታ ላይ “ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንት (Unconditional Bank Guarantee) ማስያዝ ይኖርበታል::
- 3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስብር 200.00 (ሁለትመቶብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥ የሥራ ሂደት ቢሮ መግዛት ይቻላል::
- 4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ጥር 14/2012 ዓ.ምከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- 5. ጨረታው ጥር 14/2012 ዓ.ምከቀኑ 8፡00 ሰዓትላይተዘግቶ 8፡15 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::
- 6. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡- የመከላከያኮንስትራክሽንኢንተርፕራይዝ
የቀጥታስልክቁጥር 0114-40-34-34 ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72
E-mail አድራሻ [email protected]
የድህረገፅአድራሻwww.dce-et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414
ፋክስቁ.0114-40-04-7/0114-42-07-46
ወሎሰፈርየቀድሞውኖሬላግቢ