ተክለብርሃን እምባዬ ኮንስትራክሽን ሃላ/የተ/የግ. ማህበር በትግራይ ክልል ያሉት ፕሮጀክት ደረጃዉን የጠበቀ የኣሸዋና የጠጠር ግዥ በሜትር ኪብ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 18, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 19, 2012 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 19, 2012 8:02 ጥዋት
  • የግንባታ ጥሬ እቃዎች
  • Print
  • Pdf

1 የ 2011ዓ/ም ንግድ ፋቃድ የታደሰ

2 ቫት ተመዝጋቢ የሆነ

3 ይህ ጨረታ ማስታወቅያ በትግራይ ሪጅባል ቢሮኣችን ለተከታታይ ለ4 የስራ ቀናት ማስገባት ኣለበት ጨረታዉ የሚከፈተዉ 19/03/2012ዓ/ም በ 8፡00 ሰኣት ይከፈታል

4 ለበለጠ መረጃ 09 14 02 20 59

መመለስ
የጨረታ ምድብ
s