ተክለብርሃን እምባዬ ኮንስትራክሽን ሃላ/የተ/የግ. ማህበር በትግራይ ክልል ያሉት ፕሮጀክት ደረጃዉን የጠበቀ የኣሸዋና የጠጠር ግዥ በሜትር ኪብ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ኅዳር 19, 2012 8:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 19, 2012 8:02 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ ኅዳር 18, 2012 (ከ 7 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
1 የ 2011ዓ/ም ንግድ ፋቃድ የታደሰ
2 ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
3 ይህ ጨረታ ማስታወቅያ በትግራይ ሪጅባል ቢሮኣችን ለተከታታይ ለ4 የስራ ቀናት ማስገባት ኣለበት ጨረታዉ የሚከፈተዉ 19/03/2012ዓ/ም በ 8፡00 ሰኣት ይከፈታል
4 ለበለጠ መረጃ 09 14 02 20 59