የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ከዚህ ደብደቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት እቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 26, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 3, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 4, 2011 9:00 ጥዋት
  • እንጨት እና የእንጨት ስራ
  • Print
  • Pdf

ተ.ቁ

የእቃው ዓይነት

ዝርዝር መግለጫ

መለክያ

ብዛት

የኣ/ዋጋ

ጠ/ዋጋ

የሚራገፈበት ዋጋ

1

እንግደ ማረፍያ ወንበር

ከኮንክሪት የተሰራ ወንበር class B ቁመቱ 1.20 ሜ ወርዱ 60 ሳ.ሜ

በቁጥር

150

በተለያዩ ክፍለ ከተሞች

1 የመወዳደሪያ ሃሳቡ በታሸገ ኢንቨሎፕ ውስጥ ሆኖ እስከ 03/05/2011ዓ/ም 8:30 ሰዓት ለግዢ ፈፃሚ መ/ቤት ኣድራሻችን እንዳማርያም ቤተ ክርስትያን ኣካባቢ ኣዲሱ ህንፃ ኦፕሬሽን ኣግኣዚ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 034 መድረስ ያለበት ሆኖ በዛወ ቀን 9:00 ሰዓት ከሰዓት በኃላ ይከፈታል።

2 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋሰትና 10000.00 ብር በሲፒኦ ወይም በጥረገንዘብ ማቅረብ የሚችሉ፤

መመለስ
የጨረታ ምድብ
s