የጨረታ ማስታወቂያ
አፈ/ከሳሽ :-
1. አቶ ሃብቱ ካሳዬ ሃብቱ
2. ወ/ሮ ፅጌ ካሳዬ ሃብቱ
3. ወ/ሪት አስካለ ካሳዬ ሃብቱ
4. ወ/ሮ መአዛ ካሳየ ሃብቱ
አፈ/ተከሳሾች:-
1. አቶ አሸናፊ ካሳዬ ሃብቱ
2. አቶ ወንደሰን ካሳዬ ሃብቱ
3. ወ/ሮ አፀደ ካሳዬ ሃብቱ ተተኪ ወራሽ ፍረሂወት ወንደሰን
4. ወ/ሮ እማዋይ ካሳዬ መካከል ባለው የውርስ ሃብት ክፍፍል ክርክር በመቀለ ክፍለ ከተማ ሰሜን ጣብያ እንድስትሪ በተከራካሪዎች ስም ተመዝግቦ የሚታወቅ አዋሳኙ በምስራቅ 64 በሰሜን መንገድ፣ በምዕራብ 60፣ በደቡብ 51 የሚያዋስነው ስፋቱ 325 ካ/ሜ የሆነ ቦታና ቤት በመነሻ ዋጋ 7,000.000.00 (ሰባት ሚሊዮን ብር) ጨረታ ሊጫረት ስለተፈለገ፣ ጨረታውን ሊጫረት የፈለገ አካል ለ 07/08/2018 ዓ/ም ከ3፡00-6፡00 ሰአት ባለው ሰዓት እቤቱና ቦታው ባለበት ቀርቦ ሊጫረት የሚችል ሆኖ በዚሁ ዕለት ጨረታውን አሸናፊ ሆኖ የተገኘ 25% ክፍያ ወድያው ገቢ በማድረግ በዛው ቀን 9:00 ሰዓት ወደ ችሎት የሚቀርብ ሆኖ፣ የተረፈውን 75% ያሸነፈበትን ከፍያ ደግሞ በ 15 ቀን ውስጥ ጠቅልሎ የሚከፍል እንደሆነ አውቀው ጨረታውን እንዲጫረቱ የመቐለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዟል።
በብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትግራይ የመቐለ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
መመለስ