የአፋር ገጠር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት በመንገድ ፈንድ በጀት በካሳጊታ-ዳሊፋጌ እና ካሳጊታ-ሂዳ መንገዶች ላይ የሚገኙትን አነስተኛ ድልድዮች ጥገና በጉልበት ዋጋ በደረጃ 5 በላይ የሆኑ የግንባታ ፍቃድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን: ጥር 19, 2012 10:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ቦታ ኣፋር
ባሉበት ቦታ ሁኖው ድርጅትዎ የሚመለከቱ ጨረታዎት በኤስ.ኤም.ኤስ /ኣጥር የፅሁፍ መልእክት/ መከታተል ይችላሉ።
ጨረታ በተለቀቀበት ቅፅበት ማስታወቅያው ሞባይዎ ጋ ይደርሳል -- ለዚ እንዲከፍሉት ሚጠየቁት ብር 400 ብቻ ነው::