ተዘግቷል

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የግቢ ተፋሰስ አገልግሎት ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን በስራ ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛው ቀን በስራ ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍ ልክ በ4፡30 ይከፈታል
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ250,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ300.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችንና የተለያዩ አገልግሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን 21 ቀናት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትከ21 ቀናት በኋላ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀን በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው ቀንና ሰዓት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋየጨረታው ማስከበሪያ መጠን ብር በየሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋየጨረታ ሰነድ መግዣ ብር በየሎቱ የተለያየ ነው
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

ሱር ኮንስትራከሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር የተለያዩ አስፋልት ቢትመን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን መስከረም 25, 2013 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመስከረም 25, 2013 4:01 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ500,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

በኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ማዕድን ሀብት ልማት ጽ/ቤት በበሪህሌ ወረዳ ዓሳ ኣል ሀይቅ በ2012 በጀት ዓመት የጨው መሬት ዝግጅት ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ከ21/ሃያ አንድ ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው በሥራ ቀን ከጠዋቱ በ3፡00 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትከ21/ሃያ አንድ ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው በሥራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት
ቦታኣፋር
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ2%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ300.00
የተለቀቀበት ቀን