በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ ለግብርና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ በጋዜጣው ከታተመበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር እስከ 7ተኛ ቀን ድረስ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር በ8ተኛ ቀን ሲሆን ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከጠዋቱ 4፡00
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ በየ ሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

አክሱም የኒቨርሲቲ የተለያዩ የዕቃ አቅርቦት ግዥ በግልጽ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ነሐሴ 1, 2016 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትነሐሴ 1, 2016 3:30 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋሲፒኦ በጨረታ ሰነድ ቁጥር /ሎት/ ይለያያል
የተለቀቀበት ቀን

መስርያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሰው ል/ሴፍትኔት _ በጀት ለእርሻና ገጠር ልማት ፅ/ቤት ኬሻ ጭረት ለመግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፤መስርያ ቤታችን ግዥው የሚፈፅመው ብጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸው ኣረጋግጦ የመረጣቸው ሲሆን ፤ከሚፈለጉት መካከል ለከፊሎች ብቻ ዋጋ መስጠት ተቀባይነት ላያገኝ ይችላል፡፡

መዝግያ ቀን ሚያዝያ 1, 2016 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 1, 2016 8:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ4,000.00
የተለቀቀበት ቀን

በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ስር ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት Resilient landscape and Livelihood project /RLLP/ በ2016 ዓም በፀደቀዉን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀከት ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ ለችግን ጣብያ አጋዥ ዉስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል

መዝግያ ቀን የካቲት 14, 2016 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየካቲት 14, 2016 4:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ30,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ--
የተለቀቀበት ቀን
s