1 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ካ30/12/2011 ጀምሮ የማይመለስ 50.00 ብር በመክፈል መዉሰድ ትችላለቹ
2 የዘመኑ ግብር የከፈልበት የታደሰ የንግደ ፍቃድ ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስከር ወረቀት እና የሓምለ ወር ቫት ዲክሊሬሽን ፣ የኣቅራቢነት መለያ ካርድ እንዲሁም የግብር ከፋይ መላያ ቁጠር ምስከረ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
3 የጨረታ ማስከበርያ 20000.00 ብር በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም በሁኔታ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና በእቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት መቀሌ ከተማ ስም ማስያዝ ይኖርባችዋል
4 ጨረታ የሚከፈትበት 09/01/2012 ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚን ቀን 9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት ይከፈታል
5 ፅ/ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት ኣለዉ
ድሕሪት