1 ዝርዝር መግለጫ የያዘዉ የጨረታ ሰነድ በመቐለ ላጪ ሱር ኮንስትራክሽን ፊት ለጊት በሚገኘዉ ፋብሪካችን ሰነዱን በነፃ መዉሰድ ይችላሉ
2 ተጫራቾች ሰነዱን ሲወስዱ ለጨረታ የቀረቡትን ምርቶች መቐለ ላጪ ኣከባቢ በሚገኘዉ ድርጅታች በኣካል ቀርበዉ መመልከት ይችላሉ
3 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ ብር 10000.00 በድርጅታችን ስም በተዘጋጀ ስፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ በጨረታዉ መክፈቻ ቀን ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘዉ በፖስታ ዉስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል
4 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት በመቀለ ላጪ ሱር ኮንሰትራክሽን ፊት ለፊት በሚገኽዉ ድርጅታችን በ 17/08/2012ዓ/ም ከቀኑ በ 3፡00 ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን 3፡30 ይከፈታል
5 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጥ ከገኝ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለበለጠ መረጃ 03 444 40 32 18/03 42 41 00 06
ድሕሪት