የመከለከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለ መቀሌ ኣፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት ኣጎልግሎት የሚዉሉ ከዚህ መመሪያ ጋር በተያየዘ ዝርዝር ስፔስፊኬሽን 400 ሜ3 የ ፍሳሽ ማጠራቀሚያ ታንከር የ ተመረጠ ኣፈር ግራቭል ሙሌት ሥራ የኣርማትራ ሥራዎች ሚክሰር እና ቫይብረተር ጨምሮ የእጅ ዋጋ /400 m3 septic tank coarse gravel and selected materials back fill works concrete works including mixer and vibrator only labor cost/ ሥራ ግዥ ለመፈፀም ፣ ህጋዊ ተወዳዳሪዎች በግልፅ ጨራታ አወዳድሮ በሰብ ኮንትራት ለማሰራትይፈልጋል
ዝዕፀወሉ መዓልቲ: መጋቢት 24, 2012 8:00 ቅ/ሰዓት (ሓሊፉ)
ቦታ መቐለ