1 ስራዉን በተባለዉ ጊዜና በሚፈለገዉ ጥራት ሰርቶ ማስረከብ እሚችል
2 የስራ ፍቃዱ የታደሰ እና የዘመኑ ግብር የከፈለ
3 ለግንባታ ሚያስፈልጉ ማንኛዉም ዕቃ እራሱ ማቅረብ የሚችል
4 ለጨረታዉ የተዘጋጁ ዝርዝር ሁኔታዎች የሚገልፅ ሰነዶች ከድርጅቱ ጽ/ቤት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ በረሃለ ከሚገኘዉ የድርጅት ጽ/ቤት መዉሰድ ይችላሉ
5 ተጨማሪ በስም በታሸገ ፖስታ እስከ ጥቅምት 2 ቀን 2015 እ.እ.አ ድረስ በስራ ሰአት በረሃለ በሚገኘዉ ድርጅት ጽ/ቤት ማሰገባት ይችላሉ
6 ጨረታዉ ጥቅምት 3 ቀን 2015 እ.አ.አ ከጠዋቱ 2:00 ሰአት ጽ/ቤት በተገኙበት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ፊት ይከፈታል
7 አሸናፊዉ ተጫራቾች ከድርጅቱ ጋር የዉል ስምምነት የሚፈራረም ይሆናል
8 ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉ በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
Backs