ኢትዩያ መድን ድርጅት መቀሌ ዲስትሪክት ላይ ለቢሮ አገልግሎት የሚዉል ባዶ ክፍሎች 4ኛ ፎቅ በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል::
መዝግያ ቀን: ነሐሴ 30, 2006 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 5, 2005 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ ነሐሴ 15, 2006
posted:ከ 12 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
የቢሮ ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዩያ መድን ድርጅት መቀሌ ዲስትሪክት ላይ ለቢሮ አገልግሎት የሚዉል ባዶ ክፍሎች 4ኛ ፎቅ በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል::
በጨረታ ለመሳተፍ ለሚፈልጉ ድርጅት ወይም ግለሰብ ዘወትር የሥራ ሰዓት ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10:00 ሰዓት ባለዉ ጊዜ ዉስጥ የማይመለስ ብር 50 ሃምሳ በመክፈል ከድርጅቱ ዲስትሪክት ሰነዶችን መዉሰድ ይቻላል::
1 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ለሚጫረቱት ለእያንዳንዱ ክፍል ብር 500( ኣምስት መቶ ብር) በጥሬ ገንዘብ ወይን በባንክ የተመሰከረት ቼክ CPO ከጨረታ ሰነዱ ማቅረብ አለባቸዉ::
2 ተጫራቾች ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስክ ነሓሴ 30 ቀን 2006 ዓ/ም ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ 1ኛ ፎቅ በመምጣት ሰነዶቻቸዉ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸዉ::
3 ጨረታዉ ነሓሴ 30 ቀን 2006 ዓ/ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ጨረታዉ ይከፈታል::
4 ድርጅቱ ጨረታዉን በክፋል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
ስልክ ቁጥር 0344 405275 መቀሌ ዲስትሪክት