በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል በመሆኑም በጨረታዉ ለመወዳደር የምትፈልጉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ ኣቅረቢ ድርጅቶች በጨረታዉ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን የተዘጋጀዉ የጨረታ ዶኩሜንት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል ከ 15 /1/2008 ዓ/ም ጀምሮ ሕጋዊ የንግድ ፈቃዳችሁን በመያዝ ከቢሮኣችነ የዕቃ ግዥ ክፍል በሥራ ሰዓት እየመጣችሁ መዉሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚስችሉ ግዴታዎች ማለትም
1 የዘመኑ የታደሰ ፈቃድ አየቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬት: የVat ሰርተፊኬት: የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር(Tin) : የሐምሌ ወር ቫት(VAT) ዲክለር የተደገረበት ማስረጃ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ መቅረብ አለበት
2 ተጫራቾች የጨረታ መመሪያዉን በጥንቃቄ አይተዉ መወዳደር አለባቸዉ
3 የጨረታ ማሰከበሪያ ቢድ ቦንድ በጨረታ ዶኩመንት ላይ የተጠቀሰዉን መጠን ገንዘብ በCPO አሰረተዉ ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል
4 ቢሮኣችን በጨረታ ከቀረበዉ የዕቃ ብዛት እስከ 20% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
5 ጨረታዉ �