1.Contractors | |||||||||||||
No | Bid title | Project name | Campus | Category of contractors | Bid document price | Bid security | Construction time | ||||||
1 | Lot - 35 | Completion of work for court room, dairy farm and store | Main campus | GC/BC-5 and above | 500.00 | 50,000.00 | 8 months | ||||||
2 | Lot -36 | Completion of work for STEM center | Main campus | GC/BC-5 and above | 500.00 | 50,000.00 | 12 months | ||||||
3 | Lot- 61 B | Street light works | Main, shire and Health campus | Electro-mechanical 3 and above | 500.00 | 125,000.00 | 10 months | ||||||
4 | Lot -71 | Dining hall, kitchen & store | Health campus | GC/BC-3 and above | 500.00 | 350,000.00 | 15 months | ||||||
5 | Lot- 72 | Textile work shop, guard house and fence | Adwa campus | GC/BC -3 and above | 500.00 | 250,000.00 | 18 months | ||||||
6 | Lot – 73 | Dining hall | Main campus | GC/BC -3 and above | 500.00 | 400,000.00 | 18 months | ||||||
2.Consultants | |||||||||||||
No | Bid title | Project name | Campus | Category of contractors | Bid document price | Bid security | Construction time | ||||||
1 | Cons-7 | Master plan | Main, shire and health campuses | Level-1 and above | 500.00 | 100,000.00 | 7 months | ||||||
2 | Cons-8 | Supervision for construction of Dining hall, kitchen and store (lot-71) and completion of work for stem center (lot-36) | Main, shire and health campuses | Level 1-2 and above | 500.00 | 100,000.00 | 15 months | ||||||
3 | Cons-9 | Supervision for construction of textile workshop, guard house and fence (lot-72) and completion of work for court room, dairy farm and store (lot-35) | Main and adwa campuses | Level 1-4 above | 500.00 | 100,000.00 | 18 months | ||||||
4 | Cons-10 | Design competition for main gate | Main campus | Level-4 and above | 500.0 | 100,000.00 | 5 months | ||||||
5 | Cons-11 | Supervision for instillation of street light (lot-61 B) | Main, shire and health campuses | Electro mechanical 4 and above | 500.00 | 100,000.00 | 10 months | ||||||
6 | Cons-12 | Supervision for construction of dining hall (lot-73) | Main campus | Level -4 and above | 500.00 | 100,000.00 | 18 months | ||||||
7 | Cons-13 | Design preparation for dormitory , class room and radiology and city scan | Main campus | Level -1 and above | 500.00 | 100,000.00 | 4 months |
1 በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀንና ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በዩኒቨርሲቲው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከግዥ ክፍል፣ ህንፃ ቁጥር 53 ቢሮ ቁጥር 03፤የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ ለእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
2 ተጫራቾች በሥራው መስክ የተሰማሩና ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው መሆኑን የሚያስረዳና በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስፈልግ ማስረጃዎች ማያያዝ አለባቸው። እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን አለባቸው።
3 ለጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት 3% ልዩ አስተያየት ይደረጋል፡፡
4 ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
5 ጨረታው የሚከፈተው የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ከ30 ቀን በኋላ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀን ሆኖ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በግልጽ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ይከፈታል።
6 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ በመቅረታቸው የጨረታው መክፈት አይስተጓጎልም።
7 የጨረታው አሸናፊ በጊዜው ቀርቦ ውል የማያስር ከሆነ ለጨረታ ማስከበሪያነት ያስያዘውን ሲፒኦ /ቢድ ቦንድ/ አይመለስለትም።
8 ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡
ለተጨማሪመረጃ በስልክቁጥር 09-14-19-18-46 / 09-14-18-91-15 ደውለውይጠይቁ
መመለስ