የኢትዪጰያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን መቐለ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በመቐለ የሚገኙ የተለያዩ እቃዎች በዝግ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

1 በዚህ መሠረት ጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈልጉ የኢትዩጰያ ዜግነት ያለዉ : የፀና የንግድ ፈቃድ : ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት የዘመኑ ግብር የከፈለ ለመሆኑ የምስክር ወረቀት እ (Clearance ) ና የግብር ከፋል መለያ ቁጥር የሚቀርብ ሁሉ መሳተፍ የሚችል ሲሆን ተጫራቾች ንብረቱን ካሸነፉበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ዉስጥ ክፋያ አጠናቅቀዉ ንብረቱን ማንሳት ይጠበቅባቸዋል ::

ቦታየንብረቱ ዓይነትየጨረታ ዓይነትዋስትና ስፒኦየምዝገባ ግዜ ከ እስክጨረታ (የሚካሄድበት) ቀንና ሰዓት
መቐለየተለያዩ ዓይነት ንብረቶችዝግ

ቫት ሳይጨምር ደንብኛዉከሚሰጠዉ ጠቅላላዋጋ 20%

ከ24/12/2010 9/1/2011-10/1/2011 8:00 ሰዓት

3 ከላይ በተጠቀሰዉ የጊዜ ገደብ እቃዎች በሚገኙበት ከመስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጀኒሪንግ አጠገበ በሚገኘዉ በጉምሩክ ቅጥር ግቢ በኣካል በመገኘት ከቀን 01-03/1/2011 ዕቃዎች ማየት የሚችሉ ሲሆን እንዲሁም ጨረታዉ የሚከፈተዉ በሐወልት ከደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ አጠገብ በሚገኘዉ የፊደራል ገቢዎች ዋና ቢሮ ቁጥር 2ኛ ፎቅ መሆኑን እየገለፅን የምዝገባዉ ቦታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተካታታይ 15 የስራ ቀናት የጨረታ ማስከበሪያ ተጫራቾች ንብረቱን በሸነፉበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ መክለ ያላባቸዉ መሆኑን አዉቀዉ የማይመለስ 100 ብር ሰነዱ በመግዝት ጨረታዉን በኣካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ

4 መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይመ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ መቐለ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0342411187

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s