አፈ/ከሳሽ አለም ኣቀፍ የትግራይ ልማት ማህበር ፅህፈት ቤት ኣፈ/ተከሳሽ ኖሚ ኢንጅንሪንግ ሃላ የተ የግ ማ ስም የሚታወቅ በቀደማይ ወያነ በትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ፅህፈት ቤት የምትገኝ SZUZUKI- KIBITAR ኮድ 3-49118 አአ የሆነች የቤት መኪና በግልፅ ጨረታ እንድትሸጥ የትግራይ ክልል ጠቅ/ፍ/ቤትቐለ በመቐለ የተሰየመ ፍታብሔር ችሎት ስላዘዘ ሊዚች መኪና ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 87,714.36 መሆኑን አዉቃችሁ ለ 13/9/2010 ዓም ከጠዋቱ ከ 3:00 ሰዓት እስከ ቀኑ 6:00 ሰዓት ስለመኪካሄድ በእለቱ በትገራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ቀርባችሁ እንትጫረቱ ጨረታዉን አሸናፊ የሆነ ደግሞ 25% ወደያዉኑ ማስያዝ የሚችል የጨረታዉ ዉጤት ደግሞ በ 9:00 ሰዓት እንዲቀርብ የትግራይ ክልል ጠቅ ፍ ቤት በመቐለ የተሰየመ ፍታብሔር ችሎት ኣዛል
መመለስ