1 በዚህ መሠረት ጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈልጉ የኢትዩጰያ ዜግነት ያለዉ : ከሚሸጠዉ ዕቃ ጋር ተዛማጅነት የፀና የንግድ ፈቃድ : ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት የዘመኑ ግብር የከፈለ ለመሆኑ የምስክር ወረቀት እ (Clearance ) ና የግብር ከፋል መለያ ቁጥር የሚቀርብ ሁሉ የሚችል ሲሆን ተጫራቾች ንብረቱን ካሸነፉበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ዉስጥ ክፋያ አጠናቅቀዉ ንብረቱን ማንሳት ይጠበቅባቸዋል :: ካላነሱ የተያዘ ገንዘብ ለመንግስት ገቢሆኖ እቃዎ በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል
ቦታ | የንብረቱ ዓይነት | የጨረታ ዓይነት | የምዝገባ ግዜ Â | ዋስትና CPO | የምዝገባ ግዜ | ጨረታ የሚከፈትበት(የሚካሄድበት) ቀንና ሰዓት |
መቐለ | ኣልባሳት እና ኮስሞቲክስ | ዝግ | ከ11/3/2010 - 19/3/2010 | 20% | 6/4/2010-25/4/2010 | 26/4/2010 3:00 ሰዓት ከጥዋቱ ቦታ ኣካል ጉዳት ቢሮ |
2 ከላይ በተጠቀሰዉ የጊዜ ገደብ እቃዎች በሚገኙበት ከመስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጀኒሪንግ አጠገበ በሚገኘዉ በጉምሩክ ቅጥር ግቢ በመገኘት 16-19/4/2010 ዓም ዕቃዎች ማየት የሚችል ሲሆን እንዲሁም ጨረታዉ ይሃ ሪል ስቴት ቁ2 ኣካል ጉዳት ቢሮ ቁጥር 6 ኣዳራሽ መሆን መሆኑን እየገለፅን የምዝገባዉ ቦታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተካታታይ 15 የስራ ቀናትÂ በሐወልቲ ከደደቢት ፋይናንስ አጠገበ የሚገኘ የፌዴራል ገቢዎችና ጉምሩክ ዋና ቢሮ ቁጥር 6 የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ስፒኦ ማስያዝ አለባቸዉ
3 ጨረታዉ ከሚካሄድበት ቀን በፊት እስክ 11:30 ሰኣት ባለዉ ግዜ መመዝገብ ይችላሉ ተጫራቾች ለዉድድር የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን አያካትትም
4 መቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይመ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ መቐለ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0342411187Â
መመለስ