የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለመኖርያ አገልግሎት የሚውል ህንፃ ባለበት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 2, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 9, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25%
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 9, 2018 04:05 ጥዋት
  • የቤት/ህንፃ ሃራጅ
  • Print
  • Pdf

የሀራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣንና ኃላፊነት መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ይዞታዎችና ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሓራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የመያዣ ንብረቱ የሚገኝበት ኣድራሻ እና የመያዣ መለያ

የንብረቱ ዓይነት/የሚሰጠው አገልግሎት

የሓራጅ መነሻ ዋጋ

ሓራጅ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት

ከተማ

ክፍለ ከተማ

ቀበሌ

የይዞታ ማረጋገጫ (ካርታ) ቁጥር

የይዞታው ስፋት በካሬ ሜትር

ለመኖርያ አገልግሎት የሚውል ህንፃ

7,415,482.60

ቀን

ሰዓት

1

ጎይቶኦም ፀጋይ ኪዳነ

ጎይቶኦም ፀጋይ ኪዳነ

ዓዲሓቂ

መቐለ

ዓዲሓቂ

ሚዘር

4811/04/9505

70 ካሬ ሜትር

09/08/2018

ከጠዋቱ 3:00-4:00


1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሓራጅን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛውን በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ(ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል የክፍያ ማዘዣ(ሲፒኦ) የኢትዮዽያ ንግድ ባንክ ቢሆን ይመረጣል።

2. ሐራጁ የሚከናወነው በተራ ቁጥር 1 የተገለፀው በ መቐለ ከተማ በኢትዮዽያ ንግድ ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ፅ/ቤት በተራ ቁጥር 2 የተገለፀው በሽሬ እንዳስላሴ ከተማ በኢትዮዽያ ንግድ ባንክ ሽረ እንዳስላሴ ዲስትሪክት ፅ/ቤት ይሆናል።

3. የንብረቱ ሁኔታ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት ንብረቶቹ መጎብኘት ይቻላል።

4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ በ 15 ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው 15 ቀን ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ የሐራጅ ማስከበርያ ያስያዘው ገንዘብ ወደ ባንኩ ገቢ ይሆናል።

5. ከቤቱ ሽያጭ ጋር ተያይዞ የሚከፈሉ የስም ማዛወርያ ጨምሮ የተለያዩ ታክስ እና ግብር የሚከፈል ክፍያ ካሉ የጨረታው አሸናፊው ይከፍላል።

6. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

7. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 034 440 7766 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል ወይም በኢትዮዽያ ንግድ ባንክ መቐለ ዲስትሪክት ሕግ አገልግሎት ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል።

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (309)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (561)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (76)
          • ግብርና (199)
            • የግንባታ እቃዎች (1273)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (235)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (28)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (397)
                      • ምግብና መጠጥ (183)
                        • እግድ (62)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (21)
                            • ፈርኒቸር (233)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (30)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (46)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (185)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (278)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (214)
                                                              • ሽያጭ (337)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (630)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (45)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (288)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (90)
                                                                                    s