ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ. መቀሌ ቅርንጫፍ የካሣ የተረከባቸውን ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ አካላት ቅሪቶችን በጨረታ ይፈልጋል፡፡
  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 24, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 26, 2018 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10%
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ኅዳር 26, 2018 10:00 ከሰአት
  • ካልኦት ዝሽወጡ / ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ
  • Print
  • Pdf

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ. መቀሌ ቅርንጫፍ የካሣ የተረከባቸውን ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ አካላት ቅሪቶችን በጨረታ ይፈልጋል፡፡

1. ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ አካላት ለመግዛት በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ሁሉ መቀሌ ቅርንጫፍ ቢሮ በሚገኘው ከህዳር 23ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ህዳር 26ቀን 2018 ዓ.ም ባሉት የሥራ ቀናት በመምጣት ማየት ይቻላል።

2. ተጫራቾች ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ አካላት የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎኘ ከህዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ህዳር 26ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ባሉት የሥራ ቀናት ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ በኩባንያው ቅርንጫፍ ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ የሚጫረቱበትን ዋጋ ማስገባት ይቻላል፡፡

3. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገጠ ማዘዣ ለጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

4. የጨረታው አሸናፊዎች የተሽከርካሪውን ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ የጨረታ ውጤት በተገለፀ በ5 ቀናት ውስጥ ከፍለው በ5ቀናት ውስጥ ንብረቱን ከግቢው ማንሳት ይኖርባቸዋል፡፡

5. የጨረታ ዋጋ ተንተርሶ ሌላ ዋጋ መስጠት አይቻልም፡፡ የጨረታ ዋጋ አባዝቶ ማቅረብ አይቻልም፡፡

6. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስን የሚያጠቃልል መሆኑን በግልፅ ሁኔታ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ነገር ግን ባላቀረቡት ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ተጨምሮ የሚታሰብ ይሆናል፡፡

7. አሸናፊ ተጫራቾች ንብረቶቹን በሙሉ በራሳቸው ወጪ አስነስተው ይወስዳሉ፡፡

8. ጨረታው አርብ ህዳር 26ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 10፡00 ሰዓት በቅርንጫፍ ቢሮ ይከፈታል፡፡ ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0922724105/0342415110/0911157195/ደውለው መረጃ

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s