ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ. መቀሌ ቅርንጫፍ የካሣ የተረከባቸውን ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ አካላት ቅሪቶችን በጨረታ ይፈልጋል፡፡

መዝግያ ቀን: ኅዳር 27, 2018 9:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 27, 2018 10:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሮብ ኅዳር 24, 2018
posted: ከ 10 ወር
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10%
bidding: search status closed

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ. መቀሌ ቅርንጫፍ የካሣ የተረከባቸውን ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ አካላት ቅሪቶችን በጨረታ ይፈልጋል፡፡

1. ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ አካላት ለመግዛት በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ሁሉ መቀሌ ቅርንጫፍ ቢሮ በሚገኘው ከህዳር 23ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ህዳር 26ቀን 2018 ዓ.ም ባሉት የሥራ ቀናት በመምጣት ማየት ይቻላል።

2. ተጫራቾች ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ አካላት የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎኘ ከህዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ህዳር 26ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ባሉት የሥራ ቀናት ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ በኩባንያው ቅርንጫፍ ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ የሚጫረቱበትን ዋጋ ማስገባት ይቻላል፡፡

3. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገጠ ማዘዣ ለጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

4. የጨረታው አሸናፊዎች የተሽከርካሪውን ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ የጨረታ ውጤት በተገለፀ በ5 ቀናት ውስጥ ከፍለው በ5ቀናት ውስጥ ንብረቱን ከግቢው ማንሳት ይኖርባቸዋል፡፡

5. የጨረታ ዋጋ ተንተርሶ ሌላ ዋጋ መስጠት አይቻልም፡፡ የጨረታ ዋጋ አባዝቶ ማቅረብ አይቻልም፡፡

6. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስን የሚያጠቃልል መሆኑን በግልፅ ሁኔታ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ነገር ግን ባላቀረቡት ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ተጨምሮ የሚታሰብ ይሆናል፡፡

7. አሸናፊ ተጫራቾች ንብረቶቹን በሙሉ በራሳቸው ወጪ አስነስተው ይወስዳሉ፡፡

8. ጨረታው አርብ ህዳር 26ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 10፡00 ሰዓት በቅርንጫፍ ቢሮ ይከፈታል፡፡ ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0922724105/0342415110/0911157195/ደውለው መረጃ

የጨረታ ምድብ

s