የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራያዝ በዲቼቶ- ጋላፊ ኤሊዳር በልሆ መንገድ ስራ ፕሮጀክት (15-03R) አፋር ገረጋንት: ጠጠር እና ድንጋይ ለማመላለስ ከጨረታ ሰነድ ጋር በአባሪ በተያያዘ ዝርዝር ስፐስፌከሽን መሠረት ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መካራይት ማሰራት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ግንቦት 24, 2008 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 30, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ግንቦት 30, 2008 06:00 ከሰአት
  • መኪና ክራይ/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/
  • Print
  • Pdf

1 ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉን የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ማስረጃቸዉ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ

2 ተጫራቾች ጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ዘወተር ብሥራ ሰዓት ቅዳሜን በመቀሌ አክሱም ሆቴል አጠገብ በሚገኘዉ የመከላኪያ ኮንስትራክሽን በሚሰራዉ ባለ3 ኮከብ ሆቴል መግዛት ይችላሉ

4 ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እስክ ጉንበት 30/2008 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት ማቅረብ ይኖርባቸዋል

6 ጨረታዉ ጉንበት 30/2008 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በመቀሌ አክሱም ሆቴል አጠገብ በሚገኘዉ የመከላኪያ ኮንስትራክሽን በሚሰራዉ ባለ3 ኮከብ ሆቴልይከፈታል

7 ተጫራቾች የሚቀርባቸዉ የገልባጭ ተሽከርካሪ ፕሮጀክት የሚሰጣቸዉ ብዛት (quantity) መሠረት መሆን ይኖርበታል

8 ፕሮጀክቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ኣድራሻ መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተፕራይዝ በዲቼቶ- ጋላፊ ኤሊዳር በልሆ መንገድ ስራ ፕሮጀክት (15-03R)

Â

ስልክ ቁጥር 0930014642/0930014647

መመለስ
የጨረታ ምድብ