የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራያዝ በዲቼቶ- ጋላፊ ኤሊዳር በልሆ መንገድ ስራ ፕሮጀክት (15-03R) አፋር ገረጋንት: ጠጠር እና ድንጋይ ለማመላለስ ከጨረታ ሰነድ ጋር በአባሪ በተያያዘ ዝርዝር ስፐስፌከሽን መሠረት ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መካራይት ማሰራት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ግንቦት 30, 2008 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 30, 2008 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ሮብ ግንቦት 24, 2008
posted:ከ 10 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
bidding: search status closed
1 ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉን የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ማስረጃቸዉ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ
2 ተጫራቾች ጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ዘወተር ብሥራ ሰዓት ቅዳሜን በመቀሌ አክሱም ሆቴል አጠገብ በሚገኘዉ የመከላኪያ ኮንስትራክሽን በሚሰራዉ ባለ3 ኮከብ ሆቴል መግዛት ይችላሉ
4 ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እስክ ጉንበት 30/2008 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት ማቅረብ ይኖርባቸዋል
6 ጨረታዉ ጉንበት 30/2008 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በመቀሌ አክሱም ሆቴል አጠገብ በሚገኘዉ የመከላኪያ ኮንስትራክሽን በሚሰራዉ ባለ3 ኮከብ ሆቴልይከፈታል
7 ተጫራቾች የሚቀርባቸዉ የገልባጭ ተሽከርካሪ ፕሮጀክት የሚሰጣቸዉ ብዛት (quantity) መሠረት መሆን ይኖርበታል
8 ፕሮጀክቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ኣድራሻ መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተፕራይዝ በዲቼቶ- ጋላፊ ኤሊዳር በልሆ መንገድ ስራ ፕሮጀክት (15-03R)
Â
ስልክ ቁጥር 0930014642/0930014647