የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአደሹሁ ደላ-ሳምረ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ማሽኖች እና ተሸከርካሪዎች ኢንተርፕራይዛችን ባስቀመጠው ቁርጥ ዋጋ (Fixed Price) ለመስራት ፍላጎት ያላቸው አቅራቢዎች በቅደም ተከተል መዝግቦ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 21, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 13, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • ቦታ: አዲስ አባባ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የጨረታው መክፈቻ ቀን አልተገለጸም
  • የማሺነሪ ኪራይ / ማጓጓዣ ኣገልጋሎት
  • Print
  • Pdf

የጨረታ ቁጥር DCE/MACH/117/2020

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአደሹሁ ደላ-ሳምረ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት  የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ማሽኖች እና ተሸከርካሪዎች ኢንተርፕራይዛችን ባስቀመጠው ቁርጥ ዋጋ (Fixed Price) ለመስራት ፍላጎት ያላቸው አቅራቢዎች  በቅደም ተከተል መዝግቦ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል::

No

Description

የማሽኑ/የተሸከርካሪው/

አቅም

ብዛት

ሞደል/ስሪት

ቁርጥ ዋጋ በሰዓት ከቫት በፊት ነዳጅ ሳያካትት

1

ግሬደር

140-200HP

2

ካት፣ ሳኒ፣ ቮልቮ ወይም ከነዚህ ጋር ተመጣጣኝ

1200.00

2

ኤክስካቫተር  ከነጃክሃመሩ(ቼይን)

150-250HP

3

ካት፣ ሳኒ፣ ኮማትሱ ወይም ከነዚህ ጋ ተመጣጣኝ

1200.00

3

ገልባጭ መኪና

>16m3

10

ጥሩ ሁኔታ ላይ

 ያለ

የመጓጓዣ ርቀት (ኪ.ሜ)

0-3 ኪ.ሜ

3-7ኪ.ሜ

7-10ኪ.ሜ

10-15ኪ.ሜ

15-25ኪ.ሜ

20-25ኪ.ሜ

25-30ኪ.ሜ

  1. ተጫራቾች በመስኩህጋዊ/ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
  2. አከራይ ለሚያከራየው ማሽን የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ማቅረብ አለበት::
  3. ተጫራቾች እስከ ነሐሴ 13 ቀን 2012 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ዋናው መ/ቤት የግዥ የሥራ ሂደት ቢሮ በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ::
  4. የማሽኖቹ የቴክኒክ ብቃት በባለሙያ ተፈትሾ ተቀባይነት ማግኘት ይኖርበታል::
  5. ውል የሚታሰረው የማሽኑ/ የተሽከርካሪው ቴክኒካል ብቃት በኢንተርፕራይዙ ሲረጋገጥ ብቻ ነው::

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34 ማዞሪያ 0114-42-22-70772

Email re& [email protected]

ፖ.ሳ.ቁ 3414

ፋክስ ቁ. 0114-40-04-71/ 0114-42-07-46

የድህረ ገፅ አድራሻ WWW.dce-et.com

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s