የትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኮንስትራክሽን ፊኒሺንግ ዕቃዎች ግዢና ስራውን በመስራት አጠናቅቆ የሚያቀርብ በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ስለሚፈልግ የደረጃ 10 ኮንትራክተሮቹን እና ሌሎች ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ባለሙያዎች መወዳደር ይችላሉ

ሎት ቁጥር

የዕቃው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

1

የተለያዩ ዓይነትና መጠን ያለው ሴራሚክ

M 2

1548

2

ኤልሙኒየም የበርና መስኮት

M 2

352.87

3

የውስጥ አርክቴክቸራል የእንጨት ስራ

የተለያዩ ዓይነት መጠን ያለው የውስጥ የእንጨት በሮች

ቁጥር

49

ለእንግዳ መቀበያ የሚውል ሼልፍ ወይም ባንኮኒ (Reception Counter) በዲዛይኑ መሰረት

1

ኪችን (Kitchen) በዲዛይኑ መሰረት

1

የመሰላል መወጣጫ (ዘand Rail) በዲዛይኑ መሰረት

1

በዚህ ጨረታ ሳይ ስመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች

  1. 1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርሱና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና ፣ በገንዘብ ሚኒስቴር የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው ፣
  2. 2. የጨረታ ሠነዱን ከየካቲት 2 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ በትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት መ/ቤት 3ኛ ፎቅ ድረስ በመቅረብ የማይመለስብር 400.00 (አራትመቶብር/ በመከፈልመግዛትይችላሉ፡፡
  3. 3. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያብር 10,000.00 (አስርብር) በባንክበተረጋገጠሲፒኦ (CPO ማስያዝ አለባቸው።
  4. 4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት እስከ ተጠቀሰው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በትግራይ ከልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት ጎዳና ሰማእታት ፕላኔት ሆቴል ወረድ ብሎ በሚገኘው የዛምራ ኮንስትራክሽን ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 01 ድረስ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
  5. 5. ጨረታው የካቲት 16 ቀን 2012 . 830 ሰዓትተዘግቶበዚሁቀን 900 ሰዓትላይይከፈታል፡፡
  6. 6. ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ፣ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  7. 7. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክቁጥር፡-03-42-40-67-12 መጠየቅይችላሉ፡፡

የትግራይክልልኤሌክትሪክአገልግሎት

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s