የትግራይ ክልል የከተማ መሬት ይዞት ምዝገባና መረጃ ኤጄንሲ የኤሌክከትሮኒክስ ናቶታልስተሽን ፣ የሃርድዌር እቃዎች ፣ ድሮን ፣ የሃርድዌር እቃዎች ፣ መኪና ክራይ በሃገራዊ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

1 በዘርፊ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የምትችሉ የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ከገቢዎች ጨረታ እንዲሳተፍ የታደሰ ምስክር ወረቀትና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል

2 በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ኣቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ ለመመዝገባቸዉ የታደሰ ንግድ የምስክር ወረቀት ያላቸዉ ወይም Website ዝርዝራቸዉ ያለ ፣ የቫት ሰርትፊኬት ና የህዳር 2012 ዲክለር ያረጉበትን የሚያቀርቡ እና ቲን ናምበር ያለቸዉ

3 ተጫራቾች ጨረታ ሰነድ ለመዉሰድ የማይመለስ 100 ብር በመክፈል መዉሰድ ይችላሉ

4 ተጫራቾች ከወጣበት ቀን ጀምሮ 05//05/2012 እስከ 20/05/2012 እስከ ቀኑ 6፡00 መዉሰድ ይችላሉ

5 ጨረታዉ በ 20/05/2012 ከቀኑ 8፡30 ታሽጎ 9፡00 ይከፈታል

6 የጨረታ ማስከበርያ ስፒኦ ወይም ጥረ ገንዘብ የኤሌክከትሮኒክስ ናቶታልስተሽን /ሳላሳ ሺ/፣ የሃርድዌር እቃዎች30000.00 /ሳላሳ ሺ/ ፣ ድሮን 30000.00/ሳላሳ ሺ/ ፣ የሃርድዌር እቃዎች /ሳላሳ ሺ/፣ መኪና ክራይ 6000.00 /ስድስት ሺ/

7 ተጫራቾች ሰነድ ላይ የተፃፈ እቃ የተቀመጠ ዋጋ ከነቨቱ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል

8 ኤጄንሲዉ የተሻለ ኣማራጭ ካገፀ ጨረታዉ በሙሉም በከፊልም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራርያ 03 42 40 54 23

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s