የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሪጅኑ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን ለምሳሌ ተሽከርካሪ ወንበር፣ አግድም ወንበር፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የተለያዩ ወንበሮች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ባትሪ፣ ጫማ፣ የሞተር ዘይት፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የስቴሽነሪ /የጽህፈት መሳሪያዎች/ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 13, 2017 ( ከ 7 ወር)መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 28, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየሴፍቲ እቃዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት/ DRDIP-2 / በ 2017 ዓ/ም በያዘው እቅድ መሰረት ለክልል ማስተባበርያ ዩኒት አገልግሎት የሚውሉ የሚውሉ : የቢሮ እቃዎች(Furniture's) እቃዎች ከታች በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል::የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ግንቦት 11, 2017 ( ከ 10 ወር)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ግንቦት 14, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቢሮ ፈርኒቸር
... ሰረተ ልማት ከህጋዊ ነጋዴዎችና ኮንትራክተሮች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 30, 2017 ( ከ 11 ወር)መዝግያ ቀን: በየ ሎቱ የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት ይለያያል ቦታ:ኣክሱምየጨረታ ምድብ:ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎትየቤት ዕቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየኮምፒተርና ኤሌክትሮኒክስ ጥገናየግንባታ ማሽነሪና እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየውሃ ስራዎችየምህንድስና ነክ ማማከር ኣገልግሎትየድርግት ማማከር ኣገልግሎትየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየምህንድስና እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትየቢሮ ፈርኒቸርኬሚካልና ሪኤጀንትየላብራቶሪ መሣሪያዎችየጽህፈት መሳሪያዎችየቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎችየኔትዎርክ ዝርጋታና ጥገናየውሃ ጉድጋድ ቁፋሮናና የውሃ ስርዓት ተከላየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎችየጤና ጋር የተዛመዱ ኣገልግሎቶችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ የቋሚ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 6, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 19, 2017 05:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቢሮ ፈርኒቸር
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ሰሜን ሪጅን ትራ/ሰብ ኦፐ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለፀውን የተለያዩ የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 14, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 2, 2017 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቢሮ ፈርኒቸር
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የመቀሌ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የተለያዩ አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: እሁድ ኅዳር 8, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሮብ ኅዳር 25, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየኮምፒተርና ኤሌክትሮኒክስ ጥገናኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየመኪና መለዋወጫ እቃዎችመጋረጃና ምንጣፍየቢሮ ፈርኒቸርየቤት እቃዎች፡ በርና መስኮ ጥገናየጽህፈት መሳሪያዎችየህትመት አገልግሎቶችየህትመት እቃዎችናማጓጓዣ ኣገልጋሎትጨርቃ ጨርቅና ልብስ
የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ የቢሮ እቃዎች (ፈርኒቸር) ግዥ እና አነስተኛ የእጅ እርሻ መሳሪያዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥቅምት 20, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 20, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ግብርና መሺነሪየቢሮ ፈርኒቸር
... ቤቶች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በማወዳደር አገልግሎቱ ለመግዛት ተፈልገዋል ::የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 12, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥቅምት 22, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎች
... የቢሮ ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ ለግብርና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 11, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣው ከታተመበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር እስከ 7ተኛ ቀን ድረስ ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየግንባታ ማሽነሪና እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትየቢሮ ፈርኒቸርካልኦት ዝሽወጡ
የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ፅ/ቤት እና በስሩ ለሚገኙት ቅ/ፅ/ቤቶች ለ2017ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የመኪና ጐማ ባትሪና ፍሬን ዘይት ጌጣጌጥ፣ የደምብ ልብስ፣ ጫማ፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ዲቫይደር፣ ስቴፕላይዘር፣ ቋሚ እቃዎች (ተሽከርካሪ ወንበር የመሳሰሉ) ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 30, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 10, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስየቢሮ እቃዎች