የ መቀሌ ማዛጋጃ ቤት ግልጋሎት የሚዉል ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 9, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 22, 2012 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25,000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 23, 2012 9:00 ጥዋት
  • ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
  • Print
  • Pdf

1 የዘመኑ ግብር ከፈለዉ በዘርፊ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸዉ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የኣቅራቢነት ሰርተፊኬት ፣ የቫት ምዝገባ ሰረተፊኬት ፣ ከጥቅምት ወር ቫት ሪፖርት ያላቸዉ

2 የጨረታ ማስከበርያ ብር 25000.00 ሃያ ኣምስት ሺ ብር ብቻ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በሁኔታ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በፅህፈት ቤታችን ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል

3 ተጫራቾች ሰነድ ጨረታ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀብ 07/04/2012በ ዓ/ም ጀምሮ ብስራ ሰኣት የማይመለስ ብር 50 በመክፈል ሰነድ ጨረታ መዉሰድ ይችላሉ

4 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን በሁለት ፖስታ ኣንድ ኦርጅናል እና ኣንድ ኮፒለየብቻዉ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

5 ጨረታ ቀን 22/04/2012 ዐዓም 8፡30 ተዘግቶ በዚህ ቀን 9፡00 ሰኣት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት የከፈታል

6 ተጫራቾች በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ገፅ የድርጅቱ ማህተም ና ፌርማ ማድረግ ይኖርበታል

7 ፅ/ቤታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ ማብራርያ 03 42 41 81 37

መመለስ
የጨረታ ምድብ
s